የደቀመዝሙር አድራጊ እና የቤተክርስቲያን አስተምሮ መመሪያ

ስለ አገልግሎቱ

 

  • የመምሪያው ዓላማ፦ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የደቀ መዝሙርነት እና የቤተ ክርስቲያን ትምህርት መምሪያ መሪዎችን፣ መጋቢያንን እና ምዕመናንን በእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት፣ በክርስቶስ ባህርይ እና በአገልግሎት ክህሎት በማሳደግ መንፈሳዊ ተሐድሶን፣ ሁለንተናዊ ዕድገትንና ብስለትን ማምጣት ነው። 
  • ዋና ዋና ክፍሎች፦ መምሪያው የመጋቢዎች አገልግሎት ሥልጠና መረብ (PMN)፣ ደቀ መዝሙር አድራጊ መሪዎችና መጋቢያን ሥልጠና (DMLP)፣ እንዲሁም የጋብቻ፣ ቤተሰብና ጸሎት አገልግሎት ደቀ መዝሙርነት (DMF) የተባሉ አውታሮችን ያቀፈ ነው። 
  • የደቀ መዝሙርነት ስልቶች፦ እውነትን ማስተማር፣ በአገልግሎት ማሰማራት፣ ተጠያቂነትን መፍጠር፣ ዕለታዊ ጽሞና፣ ሜንቶር ማድረግ፣ በአነስተኛ ኅብረት ወይም አንድ ለአንድ መጠቀም፣ የጸሎት ትጋት፣ ማባዛት እና ክትትልና ግምገማ ማድረግን ያካትታሉ። 
  • የሥልጠና ቁሳቁሶችና ትኩረት፦ መምሪያው የአሰልጣኞች ሥልጠና (TOT) ከመስጠቱ ባሻገር የደቀ መዝሙርነት አምድ መጻሕፍትን (1-6)፣ የመጋቢነት አገልግሎት መጻሕፍትን፣ የወጣት መሪዎች ሥልጠናዎችን እና በኦሮምኛ የተዘጋጁ የሥልጠና ማኑዋሎችን ያዘጋጃል እንዲሁም ያሰራጫል። 

ፎቶዎች

የመምሪያው አመራር

ስም

የመምሪያ ኃላፊ

የመምሪያው የመገናኛ መረጃ

ሞባይል: +251-9 12 34 56 78
ቢሮ: +251-9 12 34 56 78
ፋክስ: +251-9 12 34 56 78
ኢሜይል: @ekhc.et